
Message From Information & Culture Bureau
የግብር/የታክስ መርሆዎች
በማንኛውም ወቅት በሥራ ላይ የሚውለው የታክስ ፖሊሲ አካል የሆነው የታክስ ሥርዓት ሊከተላቸው የሚገባቸው መርሆዎች
ብዙ ቢሆኑም ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡
የተጨማሪ እሴት ታክስ ሊከፈልባቸው የሚችሉ ሌሎች አቅርቦቶች
የተጨማሪ እሴት ታክስ ክፍያ በየዕለቱ የሚፈፀም ሳይሆን በወር
አንድ ጊዜ ተጠቃልሎ የሚከፈል የታክስ ዓይነት ነው፡፡ ታክሱ ሊከፈልባቸው የሚገባ ሌሎች አቅርቦቶች ከሚባሉት
የሚከተሉትን በምሳሌነት ማየት ይቻላል፡፡


